ኦቲዝምና ምሉዕ ፋውንዴሽን13:17Tigist Hailu. Source: T.Hailuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (24.33MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ትዕግሥት ኃይሉ የምሉዕ ፋውንዴሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው። ከሁለት ዓመት ዕድሜው ጀምሮ የዕሳቤ፤ ስሜት፣ ተግባቦትና የማኅበራዊ ቅርርቦሽ ክህሎት ላይ ጉዳትን በሚያሳድረው ኦቲዝም ስለተጠቃው የ13 ዓመት ወንድ ልጃቸው የአኗኗር ትግሎችና የስኬት ጅማሮ ሂደቶች አንስተው ይናገራሉ። በሳቢያውም እንደምን ለምሉዕ ፋውንዴሽን ምስረታ እንደበቁ ይገልጣሉ።አንኳሮች የፋውንዴሽን ምስረታና ተልዕኮተግዳሮቶችየለውጥ ጅማሮShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ