የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል 2022 በለንደን17:22Hirut, Who Is Her Father? Credit: Habeshaviewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.21MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ - የሐበሻቪው ኦፕሬሽንስ ዳይሬክተር፤ ከኦክቶበር 14-16, 2022 / ጥቅምት 4 - 6, 2015 ድረስ በአገረ እንግሊዝ ለንደን ከተማ ስለሚካሒደው የኢትዮጵያ ፊልም ሳምንት ይናገራሉ። በሶስቱ ቀናት ውስጥ ለሕዝብ ስለሚቀርቡት ሲመት፣ ሂሩት አባቷ ማን ነው? እና ርዕስ ፍለጋ ስለተሰኙት ሶስት ፊልሞች ይዘትና ታሪካዊ ፋይዳዎቻቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።አንኳሮችየኢትዮጵያ ፊልሞች ዓለም አቀፍ መድረኮችን የማግኘት ፋይዳዎችየፊልም መረጣ ሂደቶችየሐበሻቪው የዕይታ አቅርቦት ዘርፎችShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው