Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"ከኔትፊሊክስ ጋር ያለን ችግር 'የኢትዮጵያን ፊልም ከፍሎ የሚያየው ማነው?'ነው፤ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን ፊልም አክብረን፤እየከፈልን ማየት ይኖርብናል"ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ

HV.jpg
Tigist Kebede, CEO of Habeshaview (C). Credit: Habeshaview

ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ፤ ለ10ኛ ዓመት የበቃው የHabeshaview ተባባሪ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ድርጅታቸው እያበረከተ ያለውን ሚናና ዋነኛ ተልዕኮውን ነቅሰው ያስረዳሉ።

Published

Updated

By Kassahun Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ፤ ለ10ኛ ዓመት የበቃው የHabeshaview ተባባሪ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ድርጅታቸው እያበረከተ ያለውን ሚናና ዋነኛ ተልዕኮውን ነቅሰው ያስረዳሉ።

አንኳሮች

  • የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ እምርታዎች
  • የHabeshaview አስተዋፅዖዎች
  • ከሀገር አቀፍ ዕይታ ወደ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ታይታ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now