ፀሐይ ፉሌ - ከዱባይ እስከ አውስትራሊያ፤ ሞግዚት፣ ጥገኝነት ጠያቂና ሙሽሪት

Million Habtamu (L) and Tsehay Fule (R). Source: Habtamu and Fole.
አገረ ኢትዮጵያን ገና በ14 ዓመት ዓመት ዕድሜዋ ለቅቃ ለዱባይ ሞግዚትነት የበቃችው ፀሐይ ፉሌ እንደምን አውስትራሊያ ውስጥ ለጥገኝነት እንደበቃችና ስሞኑን ከሕይወት አካልዋ ሚሊየን ኃብታሙ ጋር በፍቅር ተዋህደው ጋብቻ ለመፈጸም እንደበቁ ታወጋለች። "አንተን ስላገኘሁና ለጋብቻም 'እሺ' እንድልህ የረዳኝን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ። በጣም እወድሃለሁ፤ በጣም አከብርሃለሁ" በማለትም ለሙሽራ ባለቤትዋ ሚሊየን ያላትን ጥልቅ ፍቅርም ትገልጣልች።
Share