ፅዮንና ቤተልሔም፤ የክራርና በገና አንፀባራቂ ከዋክብት13:30Tsion Biruck (L), and Bethelehem Tigistu (R). Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.35MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪያን፣ በገና ደርዳሪና ክራር ተጫዋቾች ፅዮን ብሩክና ቤተልሔም ትዕግሥቱ ስለ መንፈሳዊ ሕይወታቸውና የክራርና በገና ክህሎታዊ ትስስሮሻቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየክራርና በገና መንፈሳዊ ትርጓሜእምነትና ሃይማኖታዊ አስተዋፅዖዎችማኅበረሰባዊ አገልግሎቶችተጨማሪ ያድምጡ"ጌታ ተወለደ" የበዓለ ገና መዝሙር በቤተልሔም ትዕግስቱና ፅዮን ብሩክ"የጥበብ ሰዎች መጡ" የበዓለ ልደት መዝሙር በፅዮን ብሩክShareLatest podcast episodes#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳየኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበራትን በባሕር ማዶ የማቋቋም ፋይዳ፣ ሳቢና ገፊ ምክንያቶች ምንድን ናቸው?