"መጠሪያዬ - ፍቅር፣ ተስፋ፣ አንድነና የሀገር ፍቅር ላይ የሚያጠነጥን፤ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን የተመኘሁበት አልበም ነው" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ20:31Singer Veronica Adane. Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.43MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ድምፃዊት ቬሮኔካ አዳነ፤ ከፍተኛ ሬኮርድ አስመዝግቦ የ17 ሚሊየን ብር ሽያጭ ስላስመዘገበው "መጠሪያዬ" የሙዚቃ አልበሟና የዘፈኖቿ ይዘቶች ትናገራለች።አንኳሮችየመጠሪያዬ ዝግጅት ሂደትሰላምጎንደርየአባትና ልጅ የሕልም መንገዶችተጨማሪ ያድምጡ"ቀጣዩ ዓመት ሁላችንም ሰላም የምንሆንበት፤ በዘር የማንለያይበት፣ ይቅር ተባብለን አንድ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፤ መልካም አዲስ ዓመት" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነShareLatest podcast episodesሐማስ የጋዛ ጎዳናዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ነውበኢትዮጵያ የድህነት መጠን ባለፉት 10 ዓመታት የ10 በመቶ ጭማሪ በማሳየት ወደ 43 በመቶ እንደሚያሻቅብ የዓለም ባንክ አመለከተየሰላም ምሕንድስና፤ ደስታና ዕንባን ያቀላቀለው የእሥራኤል ታጋቾችና የፍልስጥኤም እሥረኞች ለቀቃ በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ጎሕ ቅደት ተመሰለኢሰመኮ በተለያዩ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች እርምጃዎች የተነሳ የሰዎች የመዘዋወር ነፃነት አደጋ ላይ መውደቁን አመለከተ