ወ/ሮ ዉዳድ ሳሊም፤ የጤና ባለሙያና አንቂ፤ ስለ ሐረሪ ማኅበረሰብ የአለላ ስፌት ባሕላዊ ቅርስነትና የማንነት መገለጫነት አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአለላ ስፌት ዓይነቶችና ትርጓሜዎች
- የጋብቻ የስፌት ልማዳዊ ልውውጦች
- የገባችና ያላገባች ሴት ልጅ ማመላከቻ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
