Wuhibegezer Ferede Source: Suppliedውሂበእግዜር ፈረደ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የብሉ ናይል የውኃ ምርምር ተቋም ተመራማሪ፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ Patriarchal -Hegemony: Religion as an instrument of Hydro-Hegemony በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ውሂበእግዜር ፈረደ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የብሉ ናይል የውኃ ምርምር ተቋም ተመራማሪ፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ Patriarchal -Hegemony: Religion as an instrument of Hydro-Hegemony በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ።
አንኳሮች
- የግብፅ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ዘርፍ ተፅዕኖ
- የግብፅና ኢትዮጵያ የውኃና ፖለቲካ ግንኙነት
- ዓባይና የግብፅ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ