"በጎርፍ አደጋ እስከ 14 ሺህ ዶላርስ ያህል ንብረት ወድሞብናል፤ ጓደኞቻችን ዘንድ ተጠግተን ነው ያለነው" ያኔት ኪሮስ06:55Yanet Kiros. Source: Y.Kirosኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (4.91MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ኩዊንስላንድን ክፉኛ ባጥለቀለቀው ጎርፍ ሳቢያ አያሌ ለጎርፍ ተጋላጭ ነዋሪዎች ከመኖሪያቸውና ከቀዬዎቻቸው ተፈናቅነዋል። ወ/ሮ ያኔት ኪሮስና ቤተሰባቸው ከጎርፍ ሰለባዎቹ አንዱ ናቸው። ጎርፉ በእሳቸውና ቤተሰባቸው መኖሪያና ንብረት ላይ ስላደረሰው ጉዳትና ተጠልለው ስለሚገኙበት ሁኔታ ይናገራሉ። እርዳታ ላደረሱላቸው ወገኖችም ምስጋናም ያቀርባሉ።አንኳሮች የጎርፍ አደጋሕይወትና ንብረትየማኅበረሰብ እርዳታ ShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ