"ኢትዮጵያዊነትን በጋራ እንደምን ነው የምናድነው ብለን መምከር ይገባል ብዬ አምናለሁ"አቶ የሺዋስ አሰፋ18:08Yeshiwas Assefa. Credit: Y.AssefaSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.47MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ የሺዋስ አሰፋ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ሊቀመንበር "ዘውገኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ ተንሠራፍቶ ኢትዮጵያዊነትን ፈተና ውስጥ ከትቶ ነው ያለው" በሚል ዕሳቤ የጋራ ብሔራዊ ማንነት አገነባብ ላይ አገራዊ ምክክር እንደሚያሻ አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችብሔራዊ ማንነትና የጎሣ ፖለቲካኢትዮጵያዊነትን የማጎልበቻ ዕሳቤዎችጉዞ ወደ አውስትራሊያShareLatest podcast episodes"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው"ደሲ ለእግዚአብሔር ቃልና ለፍቅር የተረታች ናት፤ በሕልፈቷ ድንጋጤ ውስጥ ነው ያለሁት፤ ያለ እሷ እንዴት እንደምኖር አላውቅም" የፓስተር ደሲ ባለቤት አቶ ዓይናለም ካሱ