Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የትራምፕ አስተዳደር የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከጥር 17 ቀን 2018 ጀምሮ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች አንዳንድ አዋሳኝ አካባቢዎች ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ መረጃ እየተከታተለ መሆኑን ገለጠ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከጥር 17 ቀን 2018 ጀምሮ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች አንዳንድ አዋሳኝ አካባቢዎች ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ መረጃ እየተከታተለ መሆኑን ገለጠ


ታካይ ዜናዎች

  • ማኅበራዊ ሚዲያ በኢትዮጵያ በዳኞች ሥነ ልቦና ላይ ጫና እየፈጠረ ነው ተባለ
  • የአይሻ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጄክት ተመረቀ
  • ለሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ እስካሁን ድረስ 41 በተናጠልና 15 በሶስት የተለያዩ ጥምረቶች የቀረቡ የለቲካ ፓርቲዎች መስፈርቱን አሟልተው ዕጩዎቻቸውን በዲጂታል መንገድ እየተመዘገቡ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመለከተ
  • በትግራይ ክልል ዳግም ውጥረት መከሰቱን ተከትሎ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሁሉም ወገኖች እንዲታቀቡ በጥብቅ አሳሰበ
  • ኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ተሻጋሪውን የዳዋ ወንዝ በጋራ ለመጠቀም መስማማታቸው ተገለጠ
  • ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአፍሪካ የንግድ ምክር ቤት የ2026 የዓመቱ የኢንዱስትሪ ኢነርጂ ፕሮጄክት ተብሎ ተመረጠ
  • ኢትዮጵያ ከዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች ጋር በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ ደርሳበት የነበረው የብድር ሽግሽግ ሳይሳካ ቀረ ተባለ
  • አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ የብራንድ አምባሳደር ሆኖ ተሰየመ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now