ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ፤ ለምዕመናን ስላበረከቷቸው መዝሙሮች፣ ለሕትመት ያበቋቸውን መፃሕፍትና ለዕይታ ያቀረቧቸውን የቅብ ጥበባዊ ሥራዎቻቸውን አንስተው ይናገራሉ። ለጥበባዊ ሕይወት ስኬታቸው የቤተሰባቸውን ሚና አንስተው ምስጋና ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- የዝማሬ ሕይወት ጅማሬ
- የቤተሰብ አጋርነት
- ሥነ ስዕል
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
