“አደንዛዥ ዕፅና አልኮል የበርካታ ወጣቶችን ሕይወት እየነጠቀ ነው” ቤተልሔም ግርማ15:27Bethlehem Girma. Source: B.Girmaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.04MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዮናስ ሙሉጌታ - የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል መሥራችና ሰብሳቢ፣ ቤተልሔም ግርማና ሀገር አዳሙ የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል መሥራችና አባላት፤ በኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዘንድ በመስፋፋትና አሳሳቢም ሆነው ያሉትን አደንዛዥ ዕፅና አልኮልን እንደማኅበረሰብና ቤተሰብ ለመከላከል ግድ የሚሉ ጥረቶች አንስተው ያሳስባሉ።አንኳሮች የፀባኦት ሚዲያና ሥነ ጥበብ ማዕከል ዓላማና ምሥረታበወጣቶች ዘንድ የአደንዛዥ ዕፅና አልኮል ሳቢና ገፊ ምክንያቶችየወላጆችና ማኅበረሰብ ሚናዎችShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ