Zekarias Getachew and Capt. Abiy Gebrehiwot. Source: Z.Getachew and A.Gebrehiwotአቶ ዘካርያስ ጌታቸው - የ “ምረጥ ኢትዮጵያ” ዘመቻ ዋና አስተባባሪ፤ ካፒቴን ዐቢይ ገብረሕይወት - የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ሊቀመንበርና የ “ምረጥ ኢትዮጵያ” ዘመቻ አስተባባሪ፤ የ2013ቱን አገር አቀፍ ምርጫ አስመልክተው እያደረጉ ስላለው የባሕር ማዶ የምርጫ ዘመቻ እንቅስቃሴዎች ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ዘካርያስ ጌታቸው - የ “ምረጥ ኢትዮጵያ” ዘመቻ ዋና አስተባባሪ፤ ካፒቴን ዐቢይ ገብረሕይወት - የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ሊቀመንበርና የ “ምረጥ ኢትዮጵያ” ዘመቻ አስተባባሪ፤ የ2013ቱን አገር አቀፍ ምርጫ አስመልክተው እያደረጉ ስላለው የባሕር ማዶ የምርጫ ዘመቻ እንቅስቃሴዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የ “ምረጥ ኢትዮጵያ” ዘመቻ ዓላማና ግቦች
- የ 1 ለ 5 ማኅበረሰባዊ ትስስሮሽ ለምን?
- የምርጫ 2013 ፋይዳዎች