Tilaye Teketel (L) and Zeleka Melese (R) Source: ZM, TT and SABCወ/ሮ ዘለቃ መለሰና አቶ ጥላዬ ተከተል - በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢና ስጦታ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስተባባሪ አባላት፤ ኖቬምበር 1 – 2020 በአደላይድ ከተማ ስለሚካሄደው የገቢ ማሰባሰብ ዝግጅት ይናገራሉ። ለደቡብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን የግብዣ ጥሪ ያስተላልፋሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ወ/ሮ ዘለቃ መለሰና አቶ ጥላዬ ተከተል - በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢና ስጦታ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስተባባሪ አባላት፤ ኖቬምበር 1 – 2020 በአደላይድ ከተማ ስለሚካሄደው የገቢ ማሰባሰብ ዝግጅት ይናገራሉ። ለደቡብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን የግብዣ ጥሪ ያስተላልፋሉ።