ዘማሪና ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ወደ አውስትራሊያ ለወንጌላዊ አገልግሎት በመጡበት ወቅት በክርስቲያናዊ ህይወታቸው እና አገልግሎታቸው ዙሪያ ላነሳልላቸው ጥያቄዎች ምላሻቸውን ሰጥተውናል ። በዝማሬ ህይወታቸውም ስምንት ሙሉ አልበሞችን የሰሩ ሲሆን ጥቂቶችንም በድምጻቸው አሰምተውናል ።
Published
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዘማሪና ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ወደ አውስትራሊያ ለወንጌላዊ አገልግሎት በመጡበት ወቅት በክርስቲያናዊ ህይወታቸው እና አገልግሎታቸው ዙሪያ ላነሳልላቸው ጥያቄዎች ምላሻቸውን ሰጥተውናል ። በዝማሬ ህይወታቸውም ስምንት ሙሉ አልበሞችን የሰሩ ሲሆን ጥቂቶችንም በድምጻቸው አሰምተውናል ።
አንኳሮች
- የወንጌላውያን ህይወት ጉዞ ጅማሬ
- የዝማሬ ህይውት
- ከአገር የመውጣት ውሳኔ እና ቤተሰባዊ ህይወት