"ለተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖች መርጃ እስካሁን 225 ሺህ ዶላር አሰባስበናል" አያሌው ሁንዴሳ

Ayalew Hundessa. Source: A.Hundessa
አቶ አያሌው ሁንዴሳ - የኢትዮጵያን እናድን ስብስብ ቦርድ ሰብሳቢ፤ የስብስቡን ዓላማና ግብ፣ እንዲሁም እስካሁን የከወናቸውን ተግባራትና የወደፊት ትልሞች አስመልክተው ይናገራሉ።
Share
Ayalew Hundessa. Source: A.Hundessa
SBS World News