The Imperial State Crown during the State Opening of Parliament in the House of Lords at the Palace of Westminster in London. Source: Getty Imagesከሁለት አሠርት ዓመታት በፊት አውስትራሊያ ራሷን ለሪፐብሊክነት ከማብቃት ይልቅ ከእንግሊዝ ዘውዳዊ አስተዳደር ጋር ግንኙነቷን አጥብቃ ለመቀጠል በሕዝበ ውሳኔ ወስናለች። ይሁንና የአውስትራሊያ ለሪፐብሊካኖች አውስትራሊያ የእንግሊዝ ርዕሰ ብሔር መሻቷ ወይም አሌ የማለት ፍላጎቷን ለማረጋገጥ ጥያቄ የማንሻው ወቅት አሁን ነው ባይ ናቸው።
Published
By Evan Young
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ከሁለት አሠርት ዓመታት በፊት አውስትራሊያ ራሷን ለሪፐብሊክነት ከማብቃት ይልቅ ከእንግሊዝ ዘውዳዊ አስተዳደር ጋር ግንኙነቷን አጥብቃ ለመቀጠል በሕዝበ ውሳኔ ወስናለች። ይሁንና የአውስትራሊያ ለሪፐብሊካኖች አውስትራሊያ የእንግሊዝ ርዕሰ ብሔር መሻቷ ወይም አሌ የማለት ፍላጎቷን ለማረጋገጥ ጥያቄ የማንሻው ወቅት አሁን ነው ባይ ናቸው።