ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ የአዕምሮ ሒኪምና መምህር - የኢትዮጵያ አገር ሽማግሌዎች መማክርት ሊቀመንበር፤ ሐጂ ኢሳ ሼህ ኡመር ኡስማን - የኢትዮጵያ አገር ሽማግሌዎች ቦርድ አባል ስለ መማክርቱ ተልዕኮ፣ ሚናና ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Share

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
