SKIP TO MAIN CONTENT

ኤደን ሞናሮን ወክለው ለማሟያ ምርጫ የተውዳደሩት የሌበሯ እጩ ክርስቲ ማክቤይ እስካሁን በተቆጠረው ድምጽ አሸናፊነታቸውን አረጋገጡ

Labor candidate for the seat of Eden-Monaro Kristy McBain.
Labor candidate for the seat of Eden-Monaro Kristy McBain. Source: AAP

Published

Updated

Source: SBS


Skip to podcast episode content

ኤደን ሞናሮን ወክለው ለማሟያ ምርጫ የተውዳደሩት የሌበሯ እጩ ክርስቲ ማክቤይ እስካሁን በተቆጠረው ድምጽ አሸናፊነታቸውን አረጋግጠዋል፡፡

ይሁንና የምርጫውን ሙሉ ለሙሉ አሽናፊነታቸውን ለማረጋገጥ በፖስታ የተሰጡትን ድምጾች ተቆጥረው እስኪያልቁ መጠበቅ ግድ ይላል፡፡ ቆጠራውም በመጪው ቅዳሜ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡


Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now