ታካይ ዜናዎች
- በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በአሜሪካ የመንግሥት አገልግሎት መስተጓጎል ምክንያት ሥራው ቆሞ እንደነበረና በድጋሚ በተሟላ ሁኔታ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ
- ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ኢትዮጵያና ኬንያ የቻይና ብድሮቻቸውን ከአሜሪካ ዶላር ወደ ቻይና ዩዋን በመቀየራቸው የውጭ ምንዛሪ ስጋት ሊያጋጥማቸው ይችላል ሲል አስጠነቀቀ
- በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች ከስኳር ሕመም ጋር አብረው ይኖራሉ ተባለ
- አዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት ይፋ ተደረገ
- ስለ መጪው ምርጫ ሂደትም ሆነ የጊዜ ሰሌዳን የተመለከተ ውይይት ከመደረጉ በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት በሰባት መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ አፋጣኝና ተጨባጭ እርምጃዎችን እንዲወስድ ዘጠኝ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችና አንድ የፓርቲዎች ስብስብ ጠየቀ
- ኢትዮጵያዊውን ሠራተኛ የደበደበ የውጭ ሀገር ዜጋ ከሥራ ተሰናበተ





