የምዕራብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ከ30 ሺህ ዶላርስ በላይ ለተፈናቃዮች ልገሳ ማድረጋቸውን ገለጡ

A woman displaced by fighting in northern Ethiopia breastfeeds a child in a classroom at the Addis Fana School in the city of Dessie, on August 23, 2021. Source: Getty
አቶ ማርሸት መሸሻ በምዕራብ አውስትራሊያ የዘመቻ ኅልውና ኅብረት ሊቀመንበር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች ኅብረቱ ስላደረገውና ለማድረግ በውጥን ይዟቸው ስላሉ የረድኤት አስተዋፅዖዎች ይናገራሉ።
Share