ኢየሱስ ክርስቶስ በተራራው ስብከቱ የተነበያቸው ትንቢቶች በአብዛኛው እየታዩ ናቸው፤ የትንቢቱ መፈጸሚያዎች እንዳንሆን ወደ ንሰሀ መመለስ ይኖርብናል፤ የሚሉን በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ አገልጋይ የሆኑት መጋቢ ሓዲስ ብሩክ ተስፋዬ ናቸው ።
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ኢየሱስ ክርስቶስ በተራራው ስብከቱ የተነበያቸው ትንቢቶች በአብዛኛው እየታዩ ናቸው፤ የትንቢቱ መፈጸሚያዎች እንዳንሆን ወደ ንሰሀ መመለስ ይኖርብናል፤ የሚሉን በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ አገልጋይ የሆኑት መጋቢ ሓዲስ ብሩክ ተስፋዬ ናቸው ።
አንኳሮች
- ስፍራው ለአይሁድ ፤ ለክርስቲያኖች እና እስልምና እምነት ተከታዮች ያለው ፋይዳ
- ደብረ ዘይት ማለት ምን ማለት ነው
- ቀሪውን የጾም ወራት እንዴት እናሳልፍ