ሐዌሪ ድንቄሳ (ከሲድኒ)፣ ፀሐይ በየነ (ከሜልበርን) እና ኤስሮት ሐብታሙ (ከብሪስበን)፤ የእናቶች ቀን አከባበርን፣ ለእናቶቻቸው ያላቸውን ፍቅርና ዕለተ በዓሉን እንደምን እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለመላ እናቶች መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- የእናቶች አከባበር በአውስትራሊያ
- ፍቅር፣ ክብርና ምስጋና ለእናቶች
- የስጦታ ልውውጥ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends
