ለማ ክብረት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተሳትፎና ድሎች በግብ ጠባቂነት ሁነኛ ሚናዎች አበርክቷል። ክህሎቱም ለገነነ ዝና አብቅቶታል። በክፍል ሁለት የግለ - ሕይወት ትረካው ስለምን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከሌሎች ተጫዋቾች ጋር ሞሪሽየስ ላይ እንደቀሩና የአውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱን አስመልክቶ ያወጋል።
Share

Published
By Elias Gudissa
Source: SBS
Share this with family and friends


