SKIP TO MAIN CONTENT

ብሔራዊ የበጎ ፈቃደኞች ሣምንት የሠናይ ምግባራት ፋይዳዎች ጎልተው እየተንጸባረቁበት ነው

Former Socceroos captain and volunteering advocate Craig Foster
Former Socceroos captain and volunteering advocate Craig Foster Source: AAP

የኮቪድ - 19 ወረርሽን ሲዛመት - ለአቅመ ደካሞች ምግቦችን በማዳረስና የአረጋውያንን ደኅነንት በማረጋገጥ ሁነኛ አስተዋፅዖዎችን ካበረከቱት ውስጥ የበጎ ፈቃድ ግልጋሎት ሰጪዎች ተጠቃሾች ናቸው። የብሔራዊ በጎ ፈቃደኞች ሳምንት ከሜይ 18-24 ተከብሮ በሚውልባቸው ቀናት፤ የበጎ ፈቃድ ግልጋሎት ሰጪዎች ምግባራት ጎልተውና ደምቀው ተነስተዋል። በጣሙን ጠቃሚ ለሆኑ ግልጋሎቶቻቸውም የላቀ ዕውቅና እንዲሰጣቸው ተጠይቋል።

Published

By Matt Connellan

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

የኮቪድ - 19 ወረርሽን ሲዛመት - ለአቅመ ደካሞች ምግቦችን በማዳረስና የአረጋውያንን ደኅነንት በማረጋገጥ ሁነኛ አስተዋፅዖዎችን ካበረከቱት ውስጥ የበጎ ፈቃድ ግልጋሎት ሰጪዎች ተጠቃሾች ናቸው። የብሔራዊ በጎ ፈቃደኞች ሳምንት ከሜይ 18-24 ተከብሮ በሚውልባቸው ቀናት፤ የበጎ ፈቃድ ግልጋሎት ሰጪዎች ምግባራት ጎልተውና ደምቀው ተነስተዋል። በጣሙን ጠቃሚ ለሆኑ ግልጋሎቶቻቸውም የላቀ ዕውቅና እንዲሰጣቸው ተጠይቋል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now