በሱዳን ከ 21 ሚልዮን በላይ ዜጎች ለጽኑ ረሀብ እና የምግብ እጦት ተጋልጠዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ወኪል አስታወቁ
አንኳሮች
- ሊባኖስ የተኩስ አቁም ጠየቀች
- እስራኤል ለተክስ አቁሙ ቅድመ ሁኔታን አስቀመጠች
- ልኡል ሀሪ እና ሜጋን የሁለተኛ ቀን ጉብኝታቸውን በዌስትርን ቡልዶግ ዋና መቀመጫ ሜልበርን ጀመሩ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By NACA
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
