Dejen Yemane (T-L), Dr Ismail Gorse (L-B) and Mamay Worku (R). Source: D.Yemane, I.Gorse and M.Workuወ/ሮ ማሜ ወርቁ - በዩናይትድ ስቴትስ ዌስት ኮስት የሕዝባዊ ዲፕሎማሲ ሰብሳቢ፣ ዶ/ር ዑስማኢል ጎርሴ - የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲሞክራሲያዊ ፎረም ሊቀመንበርና ደጀን የማነ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ በኢትዮጵያ መንግሥት የተናጠል ተኩስ ማቆም ዕወጃና ለትግራይ ቀውስ ሰላማዊ መፍትሔ ፍለጋ ሂደት ላይ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ወ/ሮ ማሜ ወርቁ - በዩናይትድ ስቴትስ ዌስት ኮስት የሕዝባዊ ዲፕሎማሲ ሰብሳቢ፣ ዶ/ር ዑስማኢል ጎርሴ - የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲሞክራሲያዊ ፎረም ሊቀመንበርና ደጀን የማነ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ በኢትዮጵያ መንግሥት የተናጠል ተኩስ ማቆም ዕወጃና ለትግራይ ቀውስ ሰላማዊ መፍትሔ ፍለጋ ሂደት ላይ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
አንኳሮች
- የትግራይ መከላከያ ሠራዊት አጠራር
- የኤርትራ ጦር ወደ ኢትዮጵያ መግባት
- ሰላማዊ መፍትሔና ወታደራዊ ኃይል