ብሔራዊ ምርጫ 2022፤ በዘንድሮው ምርጫ ድምፅዎን ለቤተሰብ፣ ለማኅበረሰብና ለአገር ሲሉ የሚሰጡት ለማን ነው?

Community

Ayalew Hundesa (L), Elsa Woldu (C), and Abebe Mekonnen (R). Source: Mekonnen, Hundesa, and Woldu

ቅዳሜ ሜይ 21 / ግንቦት 13 የሚካሔደው የአውስትራሊያ ብሔራዊ ምርጫ የውይይት መድረክ አጀንዳችን ነው። የውይይቱ ተሳታፊዎች ነርስ ኤልሳ ወልዱ - ዩናይትድ አውስትራሊያ ፓርቲን በመደገፍ፣ አቶ አበበ መኮንን - የአውስትራሊያ ግሪንስ ፓርቲን በመደገፍ፣ አቶ አያሌው ሁንዴሳ - የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲን በመደገፍ ድምፃቸውን ይሰጣሉ። ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያንም ለቤተሰብ፣ ለማኅበረሰብና ለአገር ጥቅም ሲሉ ለሚደግፏቸው ፓርቲዎች ድምፃቸውን እንዲሰጡ ይጠይቃሉ። የአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲን በመወከል ተጋብዘው የነበሩ ተሳታፊ በውይይቱ ወቅት አልተገኙም።



Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service
ብሔራዊ ምርጫ 2022፤ በዘንድሮው ምርጫ ድምፅዎን ለቤተሰብ፣ ለማኅበረሰብና ለአገር ሲሉ የሚሰጡት ለማን ነው? | SBS Amharic