Dr Asrat Atsedeweyn (L), Dr Jemal Aba-Fita (T-R) and Prof Tasew Woldehana (B-R) Source: Suppliedፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፣ ዶ/ር አሥራት አጸደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና ዶ/ር ጀማል አባፊጣ - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት በኮቨድ - 19 ወረርሽ ሳቢያ ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስቀጠል ዩኒቨርሲቲዎች የመማሪያ ክፍሎቻቸውን ለተማሪዎቻቸው ሲከፍቱ የግጭት መከላከል ውጥኖችንም አብረው ስለማካተታቸው ያስረዳሉ።
ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፣ ዶ/ር አሥራት አጸደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና ዶ/ር ጀማል አባፊጣ - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት በኮቨድ - 19 ወረርሽ ሳቢያ ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስቀጠል ዩኒቨርሲቲዎች የመማሪያ ክፍሎቻቸውን ለተማሪዎቻቸው ሲከፍቱ የግጭት መከላከል ውጥኖችንም አብረው ስለማካተታቸው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የፀጥታ ሥጋቶችና የጋራ ደኅንነት ጥበቃ
- የአካባቢ ሕዝባዊ ደጀን ተሳትፎ
- የዲሲፕሊን እርምጃዎች