በፐርዝ የጽርሀ አርያም ቅድስት ሥላሤ ቤ/ክ የመሰረተ ድንጋይ በመጪው ቅዳሜ ሊጣል ነው ፡፡ የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ መላከ ገነት ቄስ መሃሪ ወልደ ኪዳን ተድላ እና የህንጻ አሰሪ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ተስፋዬ ይርጋ ምእመናኑ በዚህ ታሪካዊ ቀን በስፍራው እንዲገኙ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
Share

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends



