መልካም ረመዳን፤ ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር

Sheikh Abdurahman Haji Kebir Source: AH. Kebir
ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ፤ ስለ ረመዳን ፆም አጿጿም ይናገራሉ። መልካም ምኞታቸውንም ለእምነቱ ተከታዮች ይገልጣሉ።
Share
Sheikh Abdurahman Haji Kebir Source: AH. Kebir
SBS World News