የረመዳን ፆም እና አፍጥር

Hassan Yasin and his family. Source: H.Yassin
ወ/ሮ ዘሀራ ጠሂር ወይዘሮ ራብሀ ከድር እና አቶ ሀሰን ያሲን የረመዳን ፆም እና አፍጥር በተመለከተ በአገር ቤት እና በአውስትራያ ያለውን አንድነትና ልዩነት እያነፃፀሩ ነግረውናል:: በረመዳን ፆም ወቅት በጋራ መብላት ለሌላቸው ማካፈል በፀሎት መትጋት የአማኒያኑ ተግባር ነውም ብለውናል ::
Share