የረመዳን ጾም እና የሴቶች ድርሻ16:00ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (19.79MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወይዘሮ ነጁም አብደላ የረመዳን ጾም ወቅት በመስጠት በረከትን የምንቀበልበት ቅዱስ ወር ነው ይላሉ። ወ/ሮ ነጁም የሜልበርን ነዋሪ እና የአራት ልጆች እናት ናቸው ፤ ምንም እንኳን ልጆቻቸውን ለብቻቸው ቢያሳድጉም ውጤታም ልጆችን ለማውጣት እና እርሳቸውም ያለሙትን የከፍተኛ ትምህርት ግብ ለማጠናቀቅ ብቸኝነታቸው እንዳላገዳቸው ነግረውናል ።አንኳሮችረመዳን እና የአፍጥር ስነስርአትየረመዳን ወቅት ምግቦች አሰራርእናትነት እና የቤተሰብ ህይወት ShareLatest podcast episodesየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት