Elias Wondimu (R), Dr Yohannes Gedamu (T-R) and Neamin Zeleke (R-B) Source: PDአቶ ነዓምን ዘለቀ - የቀድሞው የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራርና የውጭ ጉዳይ ኃላፊ፣ ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ - በGeorgia Gwinnett College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፣ አቶ ኤልያስ ወንድሙ - የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ባለቤት እንዲሁም የInternational Journal of Ethiopian Studies ኤዲተር፤ በሂደት ላይ ስላለው የኢትዮጵያ ለውጥ ሂደት ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ነዓምን ዘለቀ - የቀድሞው የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራርና የውጭ ጉዳይ ኃላፊ፣ ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ - በGeorgia Gwinnett College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፣ አቶ ኤልያስ ወንድሙ - የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ባለቤት እንዲሁም የInternational Journal of Ethiopian Studies ኤዲተር፤ በሂደት ላይ ስላለው የኢትዮጵያ ለውጥ ሂደት ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ
- የፌዴራሊዝምና አሃዳዊ ሥርዓት በአማራጭነት
- ምክረ ሃሳቦች