የብ/ጄኔራል ኃይሌ መለሰ ዝክረ መታሰቢያ

B/General Haile Melese. Source: Melake Tsehay Haile
የኢትዮጵያ የጦር መኮንን፣ የፖለቲካ ሰውና የአውራጃና ክፍለ አገራት አስተዳዳሪ የነበሩት ብርጋዲየር ጄኔራል ኃይሌ መለሰ ከአውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያ በተመለሱ ስድስተኛ ወራቸው ውርሰ አሻራዎቻቸውን አኑረው ከዚህ ዓለም ለዘላለሙ ተሰናብተዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸውም በደብረ ታቦር ተከናውኗል። ዝክረ መታሰቢያቸው ቅዳሜ ሜይ 22, 2021 በፐርዝ አውስትራሊያ ይከናወናል። ከልጆቻቸው ውስጥ መልአከ ፀሐይ ኃይሌ የአባታቸውን ትውስታዎችና ለአገር ያበረከቷቸውን አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።
Share