SKIP TO MAIN CONTENT

ኢትዮጵያውያን - የኢትዮጵያውያን ወዳጅ ሊቀዲያቆን ፊሊፕ ጆን ኒውማንን በኃዘንና ምሥጋና ተሰናበቱ

Community
Archdeacon Paul John Newman (T-L), Alemeshet tesfaye (B-L), Haileluel Gebreselassie (B-R) and Bedlu Desta (R). Source: STPaul, Desta, Tesfaye, and Gebreselassie

ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን አቶ በድሉ ደስታ፣ አቶ ኃይለ ልዑል ገብረ ሥላሴና አቶ ዓለምእሸት ተስፋዬ፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአውስትራሊያ መመሥረት ፈር ቀዳጅ የሆኑትን ሌቀዲያቆን ኒውማንን ይዘክራሉ።

Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን አቶ በድሉ ደስታ፣ አቶ ኃይለ ልዑል ገብረ ሥላሴና አቶ ዓለምእሸት ተስፋዬ፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአውስትራሊያ መመሥረት ፈር ቀዳጅ የሆኑትን ሌቀዲያቆን ኒውማንን ይዘክራሉ።

አንኳሮች

  • የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአውስትራሊያ አመሠራረት
  • ኃዘንና ስንብት
  • ምስጋና
     
Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now