ውርጃን ከወንጀልነት የሚከላው ረቂቅ ሕግ አለፈ

Dân biểu Alex Greenwich, người bảo trợ dự luật gây nhiều tranh cãi Source: AAP
ውርጃን ከወንጀልነት የሚከላው ረቂቅ ሕግ በኒው ሳውዝ ዌይልስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይሁንታ ተቸረው። ረቂቅ ድንጋጌው ይሁንታን ያገኘው በ59 የድጋፍ ድምፅ ሲሆን፤ 31 የተቃውሞ ድምጾችም ገጥመውታል።
Share