ሳላም ፌስቲቫል 2022 በንግሥት ቪክቶሪያ ገበያ

Salam Fest 2022. Source: SBS Amharic
ሳላም ፌስቲቫል 2022 በንግሥት ቪክቶሪያ ገበያ ግንቦት 7 እና 8 ቀን ተካሂዷል። በዕለታቱም የቪክቶሪያ ነዋሪ የእስልምና እምነት ተከታዮች ታድመዋል። ዕድምተኞቹ የበዓሉን ፋይዳና አስደሳችነት አስመልክተው ይናገራሉ።
Share
Salam Fest 2022. Source: SBS Amharic
SBS World News