SBS አማርኛ የኢሕሰመ 2020 ሽልማት ተቀባይ ሆነ

Kassahun Seboqa Negewo (B-R) Gonzalo Lopez, Program Manager and Martha Tsegaw Source: SBS Amharic
የኢትዮጵያ ሕብረባሕል ለሰብዓዊ መብቶች ድርጅት (ኢሕሰመ) የ2020 ዓመታዊ ሽልማቱን ለSBS አማርኛ አበርክቷል። የኢሕሰመ ሊቀመንበር አቶ አቡላ አግዋና የኢሕሰመ ጸሐፊ አቶ ሰለሞን ከበደ የሽልማት አሰጣጡን የምርጫ ሂደት፣ መመዘኛዎችና ፋይዳ አስመልክተው ይናገራሉ። ጋዜጠኛ ማርታ ጸጋውም በሽልማቱ ተቀባይነቷ ያደረባትን ስሜት ገልጣለች።
Share