መጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ሀላፊ ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን አማንያን ዘንድ በተለየ ሁኔታ የሚታሰቡትን የሰሙነ ህማማት ቀናት ትርጓሜ አስረድተዋል ።
አንኳሮች
- ሆሳእና
- ጸሎተ ሀሙስ
- በአለ ስቅለት
- ትንሳኤ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
