በጎ ፈቃደኛ የእሳት አደጋ ተከላካይ መሆን እንደምን ይችላሉ?

Settlement Guide: Becoming a volunteer firefighter Source: Getty Images
የእሳት አደጋ ተከላካዮች በየዕለቱ በርካታ አደጋዎች ይደቀኑባቸዋል። በግል ሕይወታቸውም ይህ ነው የማይባል መስተጓጎሎች ይገጥሟቸዋል። አውስትራሊያ ቤቶችና ማኅበረሰባትን በመከላከል ረገድ የበጎ ፈቃደኛ እሳት አደጋ ተከላካዮች ላይ ከፍ ባለ መልኩ ታመዝናለች።
Share