በንግድና ሙዋዕለ ንዋይ ቪዛዎች ወደ አውስትራሊያ መዝለቅ

Businessman working on computer in his office. Source: Getty
የአውስትራሊያ ንግድ ፈጠራና ሙዋዕለ ንዋይ ፕሮግራም በ2020 - 21 መጠኑ በእጥፍ አድጎ ወደ አውስትራሊያ ዓመታዊ ፕሮግራም ቪዛዎች ከ13 ሺህ 500 በላይ ደርሰዋል። ባለፉት ዓመታት ፕሮግራሙ አውስትራሊያ ውስጥ በቢሊየን ዶላርስ የሚቆጠር የሙዋዕለ ንዋይ ፈሰትን አስገኝቷል። ለፕሮግራሙ ተጠቃሚዎችም ቋሚ የመኖሪያ ፈቃዶችን አስገኝቷል።
Share