የሕዝብ ቆጠራ፤ ለምንና እንዴት መሳተፍ እንዳለብዎት

Teacher helps student filling her Census forms. Source: Getty
አውስትራሊያውያን በየአምስት ዓመቱ በሚካሔደው የሕዝብ ቆጠራ ወቅት ስለ ዕድሜ፣ ባሕል፣ ሃይማኖት፣ ጋብቻ፣ ዝርያና ትምህርትን የመሳሰሉትን ይጠየቃሉ። ኦገስት 10 የሕዝብ ቆጠራ ምሽት ነው። የሕዝብ ቆጠራን አለማከናወን ከፍ ላለ ቅጣት ይዳርጋል።
Share