Rescue puppies Charlie (L) and Ivan are seen during a press conference at Parliament House on October 22, 2020 in Sydney, Australia. Credit: Jenny Evans/Getty Images
አውስትራሊያ የእንሰሳት አፍቃሪ አገርና ከዓለም በእንሰሳት ባለቤትነትም ከፍተኛ ሥፍራ ይዛ ያለች ናት። አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳትን ደኅንነት መጠበቅ አግባብ ያለውን ነገር መፈፀም ብቻ ሳይሆን ሕጋዊ ግዴታንም የተላበሰ ነው። Published 15 August 2022 5:28pm
Updated 26 August 2023 4:03pm
By Melissa Compagnoni, Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
አውስትራሊያ የእንሰሳት አፍቃሪ አገርና ከዓለም በእንሰሳት ባለቤትነትም ከፍተኛ ሥፍራ ይዛ ያለች ናት። አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳትን ደኅንነት መጠበቅ አግባብ ያለውን ነገር መፈፀም ብቻ ሳይሆን ሕጋዊ ግዴታንም የተላበሰ ነው። አንኳሮች የሠፈራ መምሪያ የእንሰሳት ደኅንነት የአውስትራሊያ ሕጎች