Boşanmak istemek bile Türkiye'de kadınlar için başlı başına büyük bir tehlike. Source: Getty Imagesበአውስትራሊያ የቤተሰብ ጥናቶች ኢንስቲትዩት የምርምር ግኝት መሰረት በአብዛኛው ለፍቺ የሚዳረጉት ዕድሜያቸው በ20ዎች ግማሽና መጨረሻ፤ እንዲሁም በ40ዎቹ ማጠናቀቂያ ግድም ናቸው።ለፍቺ ሲዳረጉም በአማካይ ለዘጠኝ ዓመታት ወይም ከዚያ ላነሱ ጊዜያት በትዳር የቆዩ ናቸው።
Published
Updated
By Amy Chien-Yu Wang
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በአውስትራሊያ የቤተሰብ ጥናቶች ኢንስቲትዩት የምርምር ግኝት መሰረት በአብዛኛው ለፍቺ የሚዳረጉት ዕድሜያቸው በ20ዎች ግማሽና መጨረሻ፤ እንዲሁም በ40ዎቹ ማጠናቀቂያ ግድም ናቸው።ለፍቺ ሲዳረጉም በአማካይ ለዘጠኝ ዓመታት ወይም ከዚያ ላነሱ ጊዜያት በትዳር የቆዩ ናቸው።