አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ለፍቺ መብቃት ይቻላል?07:42 Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.12MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በአውስትራሊያ የቤተሰብ ጥናቶች ኢንስቲትዩት የምርምር ግኝት መሰረት በአብዛኛው ለፍቺ የሚዳረጉት ዕድሜያቸው በ20ዎች ግማሽና መጨረሻ፤ እንዲሁም በ40ዎቹ ማጠናቀቂያ ግድም ናቸው። ለፍቺ ሲዳረጉም በአማካይ ለዘጠኝ ዓመታት ወይም ከዚያ ላነሱ ጊዜያት በትዳር የቆዩ ናቸው።ShareLatest podcast episodes"የሴቶች ጉዳይ የተወሰኑ ሰዎች ኃላፊነት ብቻ አይደለም። ሁላችንም ለሴቶች ክብር፣ ነፃነት፣ እኩልነትና በዋናነት ለደህንነታቸው መቆም አለብን።" ናዲያ ሞናያ"ግጥም ውስጤ ያለውን ስሜት የምገልፅበት፣ አንባቢን በእኔ ዓለም ውስጥ፣ ስሜቶቼ ውስጥ የምጋብዝበት መድረክ ነው" ናዲያ ሞናያ"ከመማር ጋር ኃላፊነት አለ፤ የተማሩትን ለሌላው ማስተላለፍ የራስን ኃላፊነት መወጣት ነው። ለሕይወትም ትርጉም አለው።" ናዲያ ሞናያበአውስትራሊያ ጅሎንግ በሚገኝው የነዳጅ ማጣሪያ የእሳት አደጋ ተከሰት