"ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከራሳችን ጥቅም በፊት የአገራችንን ጥቅም ወደፊት ማራመድ አለብን" ሼህ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር

Sheikh Abdurahman Haji Kebir. Source: AH.Kebir
ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ፤ ስለ ረመዳን ፆም ፍፃሜና የኢድ አልፈጥር በዓል ይናገራሉ። መልካም ምኞታቸውንም ለእምነቱ ተከታዮች ይገልጣሉ።
Share