"ኢትዮጵያዊ ካልሆኑና ከሃይማኖታችን ጋር ከማይሔዱ ነገሮች ተቆጥበን ለአገራችን ሰላም መቆም አለብን፤ መልካም ኢድ ይሁንልን" ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር

Sheikh Abdurahman Haji Kebir. Source: AH.Kebir
ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሪ፤ የ2022 የኢድ አል-ፈጥር መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share
Sheikh Abdurahman Haji Kebir. Source: AH.Kebir
SBS World News