Artist Bitsat Seyum Source: Bitsat Seyumድምጻዊት ብጽአት ስዩም አውስትራሊያን አገሬ ብላ ኑሮዋን ከጀመረች 13 አመታትን አስቆጥራለች ፡፡ በህይወት ዘመኔ ብዙ አገሮችን ለማየት ችያለሁ ይሁንና አውስትራሊያን የሚያክልብኝ ማንም አገር የለም ትላላች ፡፡ ድምጻዊት ብጽአት የአንቁጣጣሽ የሙዚቃ ዝግጅቷን ለማሳየት በመጣችበት ጊዜ ነበር አውስትራሊያን ለመጀመሪያ ያየቻት ፡፡ ካለችበት ከሜልበርን ከተማ የእንቁጣጣሽ እንግዳ አድርገናት ስለሙዚቃ ሰራዎቿ የቤተሰብ ህይወቷ የአውደ አመት ገጠመኞቿ እና የወደፊት እቅዷን በተመለከት ተወያተናል ፡፡
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ድምጻዊት ብጽአት ስዩም አውስትራሊያን አገሬ ብላ ኑሮዋን ከጀመረች 13 አመታትን አስቆጥራለች ፡፡ በህይወት ዘመኔ ብዙ አገሮችን ለማየት ችያለሁ ይሁንና አውስትራሊያን የሚያክልብኝ ማንም አገር የለም ትላላች ፡፡ ድምጻዊት ብጽአት የአንቁጣጣሽ የሙዚቃ ዝግጅቷን ለማሳየት በመጣችበት ጊዜ ነበር አውስትራሊያን ለመጀመሪያ ያየቻት ፡፡ ካለችበት ከሜልበርን ከተማ የእንቁጣጣሽ እንግዳ አድርገናት ስለሙዚቃ ሰራዎቿ የቤተሰብ ህይወቷ የአውደ አመት ገጠመኞቿ እና የወደፊት እቅዷን በተመለከት ተወያተናል ፡፡